ሐሰተኞችን እስከምን ድረስ እንታገሳቸው?

“ፍጹማን ግርማ” የክርስቶስን ወንጌል ሰባኪዎች እንዳሉ ሁሉ ልዩ ወንጌል ሰባኪዎችም አሉ፤ እውነተኛ ነቢያት እንዳሉ ሁሉ ሐሰተኛ ነቢያትም አሉ፤ እውነተኛ አስተማሪዎች እንዳሉ ሁሉ ሐሰተኛ አስተማሪዎችም አሉ። በአሁኑ ጊዜ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ትልቅ ፈተና ከሆኑት መካከል የስሕተት ትምህርትና እንግዳ ልምምዶች መሆናቸው ተደጋግሞ በመነገር ላይ ያሉ አሳሳቢ ጉዳዮች ናቸው። ባለፉት ዓመታት የኑፋቄ ትምህርቶችና መጽሐፍ ቅዱሳዊ …

Read More »

በአዕምሮአይደለም

“በአሳየኽኝ ለገሰ” “የእግዚአብሔር ነገር በአዕምሮ አይደለምޡ፣ “መንፈሳዊ ነገር በሞኝነት ነውޡ፣ “በአዕምሮ አይደለምޡ “ዝም ብሎ በእምነት መቀበል እንጂ መመራመር አያስፈልግምޡእየተባለ ሲነገር እንሰማለን፡፡ እንደሚታወቀው የአዕምሮ መሰረታዊ ተግባር መረጃ መቀበል፣ ማቀናጀት፣ ማመዛዘንንና ውሳኔ መስጠት ነው፡፡ በሕያውነት ለመቀጠል ከተፈለገ አዕምሮአችን እነዚህን ተግባራት  በስርዓት ማከናወን ይኖርበታል፡፡ ይሁን እንጂ አንዳንዶች እምነት፣ በተለይም  መንፈሳዊ እምነት፣ አዕምሮን እንደማያሳትፍ …

Read More »

ከእውነት ርቀህ እየሄድክ ነው?

በአሉላ ጌታሁን Some have wandered away… (1 Timothy 1:6) ከእነዚህም አንዳንዶች ስተው፥ … ወደ ከንቱ ንግግር ፈቀቅ ብለዋል። (1 ጢሞቴዎስ ፩:፮) ማንም ሰው እውነትን በአንድ ጊዜ ለመተው አይወስንም። ብዙውን ጊዜ የሚሆነው፤ ሰዎች ካላቸው እምነት እና እውነት ፈቀቅ ነው የሚሉት፤ ይህም ደግሞ የሚሆነው፣ ቀስ በቀስ፤ በሂደት ነው። ታዲያ ለማፈግፈግ ተጋላጭ እንዳንሆን፤ …

Read More »

እውነትን ለዘለዓለም የሚጠብቅ

እውነትን ለዘለዓለም የሚጠብቅ በፍጹማን ግርማ “እውነት ምንድነው?” የሚለው ጥያቄ የፍልስፍናዎች ሁሉ ቁንጮ ጥያቄ ነው ይላሉ። ከዛሬ ሁለት ሺ ዓመት በፊት የሮማው ገዢ ንጉስ ጲላጦስ ጌታችን ኢየሱስን በፍርድ ሸንጎ ፊት የጠየቀው የምጸት ጥያቄ ፤ ከክርስቶስ ልደት በፊትም ሆነ በኋላ…ይኸው እስከዛሬ ድረስ ይጠየቃል። ግን በርግጥም…”እውነት ምንድነው?” እውነት ለአንዳንዶች ለአንዱ “እውነት” ማለት ከፍ …

Read More »