ሐሰተኞችን እስከምን ድረስ እንታገሳቸው?

ክፍል ሁለት በመጀመሪው “ሐሰተኞችን እስከምን ድረስ እንታገሳቸው?” በሚል ርዕስ በተጻፈው ጽሁፍ ውስጥ፣ የሳቱትን አገልጋዩች ለመከላከል በሚል በተደጋጋሚ ከሚጠቀሱ ጥቅሶችና አመለካከቶች የተወሰኑትን ለማየት ሞክረን ነበር። የተጠቀሱትን ሁለቱን ነጥቦች ለማስታወስ ያክል፡- 1-” እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ” 2- “ሐሰተኞችን ስማቸው ሳይጠቀስ በደፈናው እንቃወም” የሚሉ ነበሩ በዚህ ጽሁፍ ከተለመዱት የመከላከያ አባባሎች ሶስተኛውን እንመለከታለን። 3- “እኔ የሃሰት …

Read More »