በአዕምሮአይደለም

“የእግዚአብሔር ነገር በአዕምሮ አይደለም፣ “መንፈሳዊ ነገር በሞኝነት ነው፣ “በአዕምሮ አይደለም ዝም ብሎ በእምነት መቀበል እንጂ መመራመር አያስፈልግምޡእየተባለ ሲነገር እንሰማለን፡፡ እንደሚታወቀው የአዕምሮ መሰረታዊ ተግባር መረጃ መቀበል፣ ማቀናጀት፣ ማመዛዘንንና ውሳኔ መስጠት ነው፡፡ በሕያውነት ለመቀጠል ከተፈለገ አዕምሮአችን እነዚህን ተግባራት  በስርዓት ማከናወን ይኖርበታል፡፡ ይሁን እንጂ አንዳንዶች እምነት፣ በተለይም  መንፈሳዊ እምነት፣ አዕምሮን እንደማያሳትፍ እና ለእምነት …

Read More »